የዝግመታዊ ለውጥ ነባቤ ቃል አባት፣ መታሰቢያ ዘመን፣8 ጥር 2001ዓርብ፣ ጥር 8 2001የዝግመታዊ ለውጥ ነባቤ ቃልና የዚሁ የምርምር ዘርፍ አባት የሚባለው ቻርልስ ዳርዊን የተወለደበት ሁለት መቶኛ ዓመት በቅርቡ ይታሰባል።https://p.dw.com/p/GTr3ማስታወቂያ ዳርዊን የሚታወቀው ፍጥረት ከመቅጽበት የተገኘ ሳይሆን በዝግመታዊ ሂደት የተከሰተ ነው በሚለው ነባቤ ቃሉ ሲሆን ለዚሁ አባባሉ በዘመኑ የተለያዩ ሽልማቶች ቢያገኝም፡ ሀይማኖት አትባቂዎች ብርቱ ነቀፌታ ሰንዝረውበት እንደነበር ይታወሳል።