የዝግመታዊ ለውጥ ነባቤ ቃል አባትና ሥራው የሚታሰብበት ዘመን፣28 ታኅሣሥ 2001ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 28 2001100 የሚሆኑ የተጫፈሩ ደሴቶች በሚገኙበት ከሞላ ጎደል የምድር ሰቅ በሚያልፍበት ሞቃት ቦታ፣ ቻርለስ ዳርዊን፣ ከ 5 ሚልዮን ዓመት ገደማ በፊት ፣ ከዋናው የአሜሪካ ምድር፣ ወደዚያ ቦታ የተሻገሩ እንስሳትና ዐራዊት ያሳዩትን ለውጥ ነበረ ዋና የምርምሩ ዐቢይ ርእስ አድርጎ የተከታተለው።https://p.dw.com/p/GTD7ቻርለስ ዳርዊን፣ምስል picture-alliance/KPA/TopFotoማስታወቂያ100 የሚሆኑ የተጫፈሩ ደሴቶች በሚገኙበት ከሞላ ጎደል የምድር ሰቅ በሚያልፍበት ሞቃት ቦታ፣ ቻርለስ ዳርዊን፣ ከ 5 ሚልዮን ዓመት ገደማ በፊት ፣ ከዋናው የአሜሪካ ምድር፣ ወደዚያ ቦታ የተሻገሩ እንስሳትና ዐራዊት ያሳዩትን ለውጥ ነበረ ዋና የምርምሩ ዐቢይ ርእስ አድርጎ የተከታተለው።