የዝምባብዌ 30 ኛ የነጻነት በአል
ዓርብ፣ ሚያዝያ 8 2002ማስታወቂያ
ያኔ ሮበርት ሙጋቤ የነጻነት አርበኛ ተብለዉ የሚወድሱት በህዝባቸዉ ብቻ አልነበረም። ምዕራባዉያን ወዳጆቻቸዉ ቢሆኑ ያሞካሾዋቸዉ ያወዱሱዋቸዉ ነበር። የዶቸ-ቬለዉ የአፍሪቃ ክፍል ባልደረባ ቺምቤለ ቺባንዳ እንደዘገበዉ የምዕራባዉያኑ እና የሙጋቤ ወዳጅነት ካከተመ ሰንብቶአል። ከነጻነት አርበኛዉ ሙጋቤም ወደ አምባገነናዊ መሪነት ተቀይረዋል። የቺፓንዳን ዘገባ መሳይ መኮንን እንዲህ ያቀርበዋል።
መሳይ መኮንን/ አርያም ተክሌ