የዛምቢያዉ የምርጫ ፉክክር8 መስከረም 2004ሰኞ፣ መስከረም 8 2004በነገው ዕለት በዛምቢያ ምርጫ ይካሄዳል። ስድስት ጥምር ፓርቲዎች ባሉባት አገር፤ አዲስ ፕሬዘዳንታዊ፣ ምክር ቤታዊ እና አካባቢያዊ ምርጫ ይካሄዳል። የፖለቲካ ተንታኞች የነገውን ምርጫ፤ ታይቶ የማያውቅ ፉክክር የሚታይበት ምርጫ ብለውታል።https://p.dw.com/p/Rmeiምስል picture alliance/landovማስታወቂያበአገሪቷ ላይ በርካታ መዋለንዋይ የሚያፈሱ የቻይና ባለሀብቶችም፤ በምርጫው ዘመቻ ላይ አብይ ጉዳይ ሆኖ ሰንብቷል። የዶይቸ ቬለ ዘጋቢ ካቲ ሲኮንቤ ከሉስካ የላከችውን ልደት አበበ እንደሚከተለው ታቀርበዋለች። ካቲ ሲኮንቤ ልደት አበበተክሌ የኋላ