የዕርቅ ንግግሩ መደምደም
እሑድ፣ የካቲት 11 2004ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል የተፈጠረዉን ልዩነት ለማስቀረት የቤተክርስቲያኒቱ አባቶች በሚስጥር በዩናይትድ ስቴትስ አሪዞና ክፍለ ግዛት ፊኒክስ ከተማ ላይ የዕርቅ ንግግር መጀመራቸን ባለፈዉ ሃሙስ መዘገባችን ይታወሳል። የሲያትሏ ወኪላችን ንግሥት ሰይፉ ዛሪ የላከችልን ዘገባ ዉይይቱ መደምደሙን እና አደራዳርዎቹ በሚቀጥሉት ቀናት መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ እየተጠበቀ መሆኑን ገልጻልናለች።
ንግሥት ሰይፉ
አዜብ ታደሰ
መስፍን መኮንን