የዓመቱ የዓለም ኮከብ አትሌት ተሰየመ
ቅዳሜ፣ ኅዳር 13 2007ማስታወቂያ
ከሴቶች ኒዉዚላንዳዊትዋ የአሎሎ ወርዋሪ የዓመቱ የዓለም ኮከብ አትሌት ስትባል፤ ከወንዶች ፈረንሳዊዉ የምርኩዝ ዘላይ ረኖ ላቪሊኒ የኮከብ ማዕረግን አግኝቶአል። ከሩጫ ዉጭ በሜዳ ዉድድሮች ሁለቱ አትሌቶች የዓለም ኮከብ ሲባሉ የትናንቱ ለመጀመርያ ግዜ መሆኑ ነዉ። ለዓለም አትሌት ኮከብነት በእጩነት ቀርበዉ ከነበሩት አትሌቶች መካከል አንዷ የነበረችዉ ኢትዮጵያዊትዋ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ የኮከብነቱን መዕረግ ሳታገኝ ቀርታለች፤ ዝርዝር ዘገባ ከፓሪስ ደርሶናል።
ሐይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ