የዓለም ጤና ጥበቃ ሚንስትሮችና የዓለም ፓርላማዎች ህብረት አባላት ስብሰባ በአዲስ አበባ18 ጥቅምት 2002ረቡዕ፣ ጥቅምት 18 2002ከአንድ መቶ አርባ ሰባት ሀገሮች የተውጣጡ የዓለም ፓርላማዎች ህብረት አባላት እና የጤና ጥበቃ ሚንስትሮች ዛሬ በአዲስ አበባ ስብሰባ አካሄዱ ።https://p.dw.com/p/KHoYምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያበዓለም ህዝብ ዕድገትን፡ እና በምዕተ ዓመቱ የልማት ግብ ላይ ተይዞ የነበረው በወሊድ ጊዜ የሚሞቱትን እናቶች ቁጥር የመቀነሱ ጥረት ባለመሳካቱ መንግስታት ሊወስዱት በሚችሉ ርምጃዎች የተሰኙት ጉዳዮች ነበሩ ተሰብሳቢዎቹ ለውይይት የመረጡዋቸው ነጥቦች። ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ