1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የአግር ኳስ ዋንጫ ውድድር መቃረብ

ሰኞ፣ ሰኔ 2 2006

የ5 ቱ ክፍለ-ዓለማት እግር ኳስ አፍቃሪዎች አሁን ፊታቸውን ወደ ብራዚል መመለሳቸው እሙን ነው። ከሰኔ 5 እስከ ሐምሌ 6 , 2006 ዓ ም፣ አንድ ወር ሙሉ ፣ ኳስ አፍቃሪዎች የገንዘቡ አቅም ካላቸው መካከል ጥቂቶች

https://p.dw.com/p/1CF4m
ምስል picture alliance/dpa

ወደ ብራዚል ተጉዘው ፤ ውድድሮችን ስታዲዮም በመግባት ቀሪው አብዛኛው የዓለም ህዝብ ደግሞ በቴሌቭዥን እንደሚከታተለው አያጠራጥርም። የዛሬውን የእስፖርት ዝግጅት ያሰናዳችልን ሃይማኖት ጥሩንህ ላቅ ያለ ትኩረት የሰጠችው ለዚሁ ልብ ሰቃይ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ነው ።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ