የዓለም የምግብ ድርጅት ዕርዳታ ለአፍሪቃ ቀንድ አገራት7 ነሐሴ 2000ረቡዕ፣ ነሐሴ 7 2000የዓለም የምግብ ድርጅት ከመደበው ገንዘብ ውስጥ አንድ መቶ አስር ሚሊዮኑ የተያዘው የከፈ ሁኔታ ውስጥ ለወደቁት የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ነው ።https://p.dw.com/p/EwVhበምስራቅ ኢትዮጵያ ድርቅ ያጠቃው አካባቢምስል APማስታወቂያ«ዕርዳታው አንድም ድርጅቱ በየሀገራቱ ለጀመራቸው ፕሮጀክቶች ማስፋፊያ አለያም በምግብ ዋጋ መጨመር ምክንያት ክፉኛ የተጎዱ ሰዎችን ለመርዳት ለሚከፈቱ አዳዲስ መርሀብሮች ማካሄጃ የሚውል ነው » በዓለም የምግብ ድርጅት የለንደን ተወካይና በለንደን የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት መኮንን ሚስ ካሮላይን ሀርፎርድ