የዓለም የምግብ መርሃ ግብርና የገጠመዉ ትችት2 መጋቢት 2002ሐሙስ፣ መጋቢት 2 2002የተመድ የፀጥታዉ ምክር ቤት በሶማሊያ በሚሊዮን ለሚቆጠር ህዝብ የታሰበዉ የምግብ ርዳታ ገሚሱ ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ዞሮ ለሌሎች ጥቅም መዋሉን ባወጣዉ ዘገባ አስታወቀ።https://p.dw.com/p/MPu9ምስል APማስታወቂያበጦርነት በምትታመሰዉ ሶማሊያ ርዳታ ለሚያስፈልጋቸዉ ወገኖች የምግብ አቅርቦት በማድረግ ላይ የሚገኘዉ የዓለም የምግብ ድርጅት WFP በበኩሉ ክሱ ተጨባጭነት ይጎድለዋል ሆኖም፤ የግብረ ሰናይ እንቅስቃሴዉ በገለልተኛ አካል ቢመረመር በደስታ እንደሚቀበል ገልጿል። ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ