የዓለም ዕርቅና ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ4 ታኅሣሥ 2008ሰኞ፣ ታኅሣሥ 4 2008የዓለም ዕርቅና ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት የተባለው ሀገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ። እአአ ጥር 2000 ዓ,ም የተመሰረተው ይሄው ድርጅት ያካሄደው ጉባኤ መሪ ቃል፤https://p.dw.com/p/1HNF3ምስል DW/G. T. Haile-Giorgisማስታወቂያ ሰላም እና ዕርቅ ለሀገራችን ሁለንተናዊ ስኬት የሚል ነበር።በጉባኤው ከተለያዩ የሀገሪቱ ማህበረሰቦች የተውጣጡ እና ወደ 800 የሚሆኑ ግለሰቦች ተገኝተዋል። በጉባኤው ላይ የተገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ልደት አበበ አዜብ ታደሰ