የዓለም አትሌቲክስ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ ፕሬዚደንት13 ነሐሴ 2007ረቡዕ፣ ነሐሴ 13 2007የዓለም አትሌትክስ ፌደረሽን ማህበር (IAAF) የቀድሞዉን የብሪታኒያ የመካከለኛ ርቀት ዕዉቅ አትሌት ሰባስቲያን ኮን አዲሱ ፕሬዚደንት አድርጎ መረጠ።https://p.dw.com/p/1GHswምስል Reuters/J. Leeማስታወቂያ 207 የማህበሩ ልዑካን በፔኪንግ ቻይና ባካሄዱት ጉባዔ ላይ ብሪታኒያዊዉ ሰባስቲያን ኮ ብቸኛውን ተፎካካሪያቸውን ሴርጌይ ቡብካን 115 ለ92 በሆነ ድምፅ አሸንፈዋል። ስለአዲሱ ፕሬዚደንት አመራረጥ እና ስለሚጠብቃቸው ተግባር የፓሪሷ ወኪላችን ሀይማኖት ጥሩነህ ተከታዩን ዘገባ ልካልናለች። ሀይማኖት ጥሩነህ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ