የዓለም ባንክ የልማት መርሀግብር8 ሚያዝያ 2006ረቡዕ፣ ሚያዝያ 8 2006የዓለም ባንክ መካከለኛ እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ሀገራት ለመርዳት የሚያስችለው አዲስ የልማት መርሀግብር አወጣ። ባንኩ በዓለም ድህነት አንፃር የጀመረውን ዘመቻ ለማሳካት ከሚመለከታቸው ሀገራት ጋ ፣ ከኢትዮጵያ ጋ ጭምር ተባብሮ ይሰራል።https://p.dw.com/p/1BjP7ምስል DW/R. Wenkelማስታወቂያ ስለአዲሱ የባንኩ የልማት መርሀግብር እና ስለተግባራዊነቱ የሚዘረዝረዉን ዘገባ ከድምፁ ያገኙታል። አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ