የዓለም ባንክ ዘገባ3 ግንቦት 1997ረቡዕ፣ ግንቦት 3 1997መንበሩ ዋሽንግተን የሚገኘው የዓለም ባንክ ሰሞኑን ያወጣው ዘገባ የሁለት መቶ ዘጠኝ ሀገሮች መንግሥታትን አስተዳደር መንሥዔ ያደረገ ነው።https://p.dw.com/p/E0ekማስታወቂያየገበያ ኤኮኖሚን የሚያበረታታ ሁኔታ ባለባቸው፡ ንዑሱ ሙሥና በሚታይባቸው፡ እንዲሁም፡ የፍትሑ አውታራቸው ነፃ በሆነባቸው ሀገሮች ውስጥ ድህነትን ለመቀነስ የሚደረገው ጥረት አዎንታዊ ውጤት በማስገኘቱ ረገድ ሰፊ ድርሻ ያበረክታል፡ ይላል ዘገባው።