1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 28 2004

የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ትናንት በአዲስ አበባ ለሚገኙ የውጭ ጋዜጠኞች በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች፡ ባለበት የመረጃ አቅርቦት እና ክፍተት ችግር ላይ መግለጫ ሰጠ።

https://p.dw.com/p/158PM
Die Gambia Street und Churchill Avenue führen schnurgerade auf das Rathaus der äthiopischen Hauptstadt Addis Abeba. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa

የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ትናንት በአዲስ አበባ ለሚገኙ የውጭ ጋዜጠኞች በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች፡ ባለበት የመረጃ አቅርቦት እና ክፍተት ችግር ላይ መግለጫ ሰጠ። የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር ዴታ አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ የኢትዮጵያ ሠራዊት ከጥቂት ጊዜ በፊት በኤርትራ ላይ ስለፈጸመው ጥቃት፡ በሶማልያ ስለሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ተልዕኮ፡ ስለሁለቱ የሱዳን መንግሥታት ውዝግብ፡ ስለዩጋንዳና ኤርትራ ግንኙነት በመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ እና ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎችም መልስ ሰጥተዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ