የውጭ ምንዛሪ ችግር የጎነጣቸው አስመጭና አምራች ኩባንያዎች፣
ማክሰኞ፣ መጋቢት 22 2001ማስታወቂያ
በዚሁ ችግር ሳቢያ የማምረት ተግባሩን አቋርጦ የነበረው ፣ East African Bottling Company የተሰኘው ኩባንያ ንብረት የሆነው፣ ኮካ ኮላ፣ እንደገና ሥራውን ጀምሯል። እንደገና ማምረት እንደጀመረም ፣ የምርቱ ዋጋ መጨመሩ ታውቋል። ወደ ፋብሪካው ብቅ ብሎ የነበረው ፣ ታደሰ እንግዳው የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።
ታደሰ ዕንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ ፣ ተክሌ የኃላ