የውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ በአፋር
ዓርብ፣ መስከረም 28 2008ማስታወቂያ
በተባበሩት መንግሥታት ሕፃናት አድን ድርጅት፤ ዩኒሴፍ በአፋር ክፍለ ሃገር በዶቢ ቀበሌ በድርቅ ለተጎዳው ጨዋማ አካባቢ የውኃ ፍለጋ ቁፋሮ በማኪያሄድ ላይ ነው። ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አፋር ውስጥ ቁፋሮው የሚኪያሄድበት አካባቢን ጎብኝቷል። የቁፋሮ መሐንዲሶችን ፣ የአካባቢው ነዋሪዎችን እንዲሁም የውኃ ሀብት ሚንስቴር ዴዔታ አቶ ከበደ ኤርጳን በማነጋገርም ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሯል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ