የውኃ እጥረት በድሬዳዋ5 ሰኔ 2006ሐሙስ፣ ሰኔ 5 2006የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች በየቀኑ የውኃ አቅርቦት ችግር እንደሚያጋጥማቸው በመማረር ገልጸዋል። ችግሩ መኖሩን እንደተገነዘበው ያመለከተው የከተማይቱ አስተዳደር የሕዝቡን ችግር ለማቃለል የሚያስችል ርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል።https://p.dw.com/p/1CHQyምስል APማስታወቂያ እንደ ከተማይቱ አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ባለሥልጣን ማብራሪያ፣ ለከተማይቱ የውኃ አቅርቦት ችግር በዘላቂነት መፍትሔ ለማስገኘትም አንድ የ570 ሚልዮን ብር ፕሮዤ ተነቃቅቶ እየተካሄደ ነው። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ