1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዋጋ ንረት በደቡብ ክልል

ሐሙስ፣ ሰኔ 6 2011

በደቡብ ክልል በምግብ ፍጆታ ምርቶች ላይ በሚታየው የዋጋ ጭማሪ ምክንያት በልተን ለማደር ተቸግረናል በማለት ነዋሪዎች እያማረሩ ነው። ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ከቅርብ ወራቶች ወዲህ እየናረ የመጣው የምግብ ምርቶች ዋጋ የሚቀመስ አለመሆኑ ኑሯቸውን ፈታኝ እያደረገባቸው ይገኛል።

https://p.dw.com/p/3KNd9
Lake Hawassa
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

የዋጋ ቅናሽ እንዲደረግ ነዋሪዎች ጠይቀዋል

 የደቡብ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች በበኩላቸው የዋጋ ንረቱ መሠረታዊ ምክንያት የሌለው እና የንግድ ቁጥጥር ሥርዓቱ በመላላቱ የተከሰተ ነው ይላሉ። ሸማች ነዋሪዎች እና ሻጮችን ያነጋገረው የሐዋሳው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ