የዉጭ እርሻ አስፋፊ ኩባንያ ያደረሰዉ ጥፋት
ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 19 2003ማስታወቂያ
ኢኮ ፓዎር በአሁኑ ማጣሪያዉ አካዚስ አጌ በሃረር ባቢሌ አካባቢ የጀመረዉን ስራ ሲያቋርጥ የአካባቢዉን ስነ- ምህዳር አራቁቶአል። በንብ እርባታ ይተዳደሩ የነበሩ ገበሪዎች አካባቢዉ ላይ ለአማራጭ ነዳጅ በተተከሉ ዛፎች ምክንያት ምርትን ማግኘት አልቻሉም፣ ጉዳት ደርሶባቸዋል፣ ለመሪት የተጠቀመበት ማዳበርያም መሪቱ ለሌላ ስራ እንዳይዉል አድርጎአል። በዚህ ጉዳይ ዙርያ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ የሚመለከታቸዉን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል፣ ያድምጡ!
ታደሰ እንግዳዉ
ነጋሽ መሃመድ
አዜብ ታደሰ