የዉኃ አቅርቦት በኢትዮጵያ15 መጋቢት 2007ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2007የተመ የሕፃናት መርጃ ድርጅት ባለፈዉ ሳምንት ማለቂያ ይፋ እንዳደረገዉ በመላዉ ዓለም ንፁሕ ዉኃ በማጣት በየቀኑ የ1,000 ሕፃናት ሕይወት ይቀጠፋል። በተለያዩ ሃገራት የኤኮኖሚ እድገት መመዝገቡ ቢነገርም አሁንም ግን 750 ሚሊዮን ሕዝብ በቂ ንፁሕ የመጠጥ ዉኃ አያገኝም።https://p.dw.com/p/1EwLTማስታወቂያ