የዉኃና የንፅሕና መጠበቂያ አቅርቦት በዉቅሮ
ዓርብ፣ መጋቢት 2 2008ማስታወቂያ
ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነዉ የተመ የሕፃናት አድን ድርጅት UNICEF ጋዜጠኞችን ጋብዞ በትግራይ ክልል በዉቅሮ ከተማ አካባቢ በዚህ ረገድ ያከናወናቸዉን ተግባራት አስቶብኝቷል። ከዚህም ሌላ በትምህርት ቤት ዉስጥ ከዉኃ አቅርቦቱ እና ንፅሕና መጠበቂያዉ ጋር በተያያዘ በተለይ ለሴቶች የንፅሕና አጠባበቅ ልዩ ዝግጅት መደረጉን አካባቢዉን የጎበኘዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በዘገባዉ ገልጿል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ