የዉሃ ሳምንትና ዉሃ በአዲስ አበባ
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 22 2004ማስታወቂያ
የዉሃ አቅርቦትን ለማስፋፋትና የዉሃ ንፅሕናን ለመጠበቅ በየዓመቱ የሚታሰበዉ የዉሃ ሳምንት ዘንድሮም ካለፈዉ ዓርብ ጀምሮ በመላዉ ዓለም እየታሰበ ነዉ።ሳምንቱን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ መንግሥታትና ተቋማት ንፁሕ የመጠጥ ዉሃ ን ለየሕዝባቸዉ ለማዳረስ እንደሚጥሩ፥ ዕርዳታም እንደሚሰጡ እያስታወቁ ነዉ።የአዲስ አባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ደግሞ የርዕሠ-ከተማይቱ ነዋሪዎች አነጋገሮ በከተማይቱ ሥላለዉ የዉሃ እጥረት የሚከተለዉን ዘገባ አጠናቅሯል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሃመድ
ተክሌ የኋላ