1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣቶች የስራ አሳብ እና ገንዘብ ፍለጋ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 30 2007

ኢትዮጵያዉያን ወጣቶች ሀገራቸዉን ጥለዉ በረሃም ሆነ ባህርን ከሚያቋርጡባቸዉ ምክንያቶች የተሻለ የሥራና የኑሮ ሁኔታን መሻት እንደሆነ ይነገራል። በሀገር ዉስጥ በሙያና ክህሎታቸዉ የመሥራት ጥረታቸዉ በገንዘብና በቦታ እጥረት እንደሚደናቀፍ ወጣቶቹ ይናገራሉ።

https://p.dw.com/p/1FN7D