የወጣቶች እግር ኳስ ግጥሚያ በአዲስ አበባ5 ሰኔ 2008እሑድ፣ ሰኔ 5 2008በፈረንሳይ ሀገር ትናንት የተጀመረውን የ2016 ዓም የአውሮጳ እግር ኳስ ቻምፒዮናን መነሻ በማድረግ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ወጣቶች ዛሬ በአዲስ አበባ ስቴድየም የአንድ ቀን የእግር ኳስ ግጥሚያ ሲያካሂዱ ዋሉ።https://p.dw.com/p/1J4viምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በዚሁ ግጥሚያ የተሳተፉት ተማሪዎች ከ15 ዓመት በታች ሲሆኑ፣ ግጥሚያውን ያዘጋጁት በአዲስ አበባ የሚገኙት የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት ኤምባሲዎች ናቸው። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ እሸቴ በቀለ