የወጣቶች አለም7 ኅዳር 2005ዓርብ፣ ኅዳር 7 2005ህፃናት ህፃን ሆነው ሲያድጉhttps://p.dw.com/p/16WtWማስታወቂያ ወ/ሮ እታገኝ ግርማ ቢርግ በጀርመን ሀገር LET ME BE A CHILD የሚባል ማህበር ካቋቋሙ አስር አመት ሊሆናቸው ነው። ማህበሩ ኢትዮጵያ ውስጥ የተቸገሩ ህፃናት እና ወጣቶችን ይረዳል።