የወጣት ኢትዮጵያውያን ሯጮች ፊልም በጀርመን
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 2 2008ማስታወቂያ
ህልማቸውን እውን ለማድረግ ጥዋት እና ማታ ልምምድ ያደርጋሉ። ጀርመን ውስጥ ቅርብ ጊዜ የወጣ አንድ ዘጋቢ ፊልም እንደሚጠቁመው፣ በአዲስ አበባ ብቻ ቁጥራቸው ወደ 5000 የሚደርሱ ወጣቶች ይለማመዳሉ። ለስኬት የሚበቁት ግን ጥቂቶች ናቸው። ጀርመናዊቷ ሴሊን ቨርገስ ከሁለት ወር በላይ ተከታትላ ለዕይታ ያቀረበችውን ፊልም የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ተመልክቶ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ይልማ ኃይለሚካኤል
ልደት አበበ
አርያም ተክሌ