የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 413 ግንቦት 2005ማክሰኞ፣ ግንቦት 13 2005ባለፈው የጭውውት ክፍል ጓደኛሞች ቼሮ፣ ቼፕቱና ፋጡማ የፆታ ጥቃትን ምንነት እና እንዴትስ እንደሚከላከሉት ተረድተዋል።https://p.dw.com/p/18bKzማስታወቂያ ልጃገረዶቹ የፆታ ጥቃት ወንዶች እያሞገሱዋቸውና እያደነቋቸው ሊደርስ እንደሚችል አውቀዋል። የቺሮ አባት ከሞቱ በኋላ በዚህ ጭውውት ልጃገረዶቹ በውርስ ጉዳይ ላይ ሲወያዩ እናደምጣለን።