1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 1

ሰኞ፣ ሚያዝያ 7 2005

ይህ በሴቶች መብቶች ዙሪያ የሚያጠነጥን የበማድመጥ መማር ባለ 10 ክፍል ድራማ ነው። የዛሬው ርዕስ « ትምህርት ለልጃገረዶች» ይሰኛል።

https://p.dw.com/p/18G6T

በዚህ አዲስ ተከታታይ ድራማ ሶስት ወጣት ጓደኛሞች፤በወጣትነት ጊዜያቸው ስለሚገጥሟቸው ፈተናዎች እናወጋችኋለን። የነሱን ታሪክ በምንከታተልበት ወቅትም እግረመንገዳችንን ስለ ወጣት ልጃገረድ መብት የበለጠ ግንዛቤ እየጨበጥን እንሄዳለን። አስቸጋሪ ሁኔታዎችንም እንዴት እንደሚያልፉ እናያለን። በቅድሚያ እስኪ በመማር መብት ዙሪያ ወደሚያተኩረው የመጀመሪያ ክፍል ገጠመኞቻቸውን እናዳምጥ።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ