የወንጌል ዓለም ሁሉ ቤተክርስትያን ሠራተኞች መታሠር 4 ጥር 2004ዓርብ፣ ጥር 4 2004የወልዲያ ፖሊስ ሁለት ራሱን የወንጌል ዓለም ሁሉ ቤተክርስትያን ብሎ የሚጠራ የክርስትና ሀይማኖት ዘርፍ ሐዋርያውያን ሠራተኞችን አሠረ።https://p.dw.com/p/13iSjምስል dapdማስታወቂያ ቤተክርስትያኒቷ እሥረኞቹ ባስቸኳይ እንዲፈቱ ስትጠይቅ፡ ፖሊስ ጉዳዩን ለዓቃቤ ሕግ ማስተላለፉን ገልጾዋል። ዩሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዮሐንስ ገ//እግዚአብሔር ነጋሽ መሐመድ