የወሲብ ጥቃት ክሶችና ቫቲካን17 መጋቢት 2002ዓርብ፣ መጋቢት 17 2002የካቶሊክ ቤተክርስቲያን አንዳንድ የእምነት አባቶች ፈፅመዋል የሚባለዉን የወሲብ ቅሌት ያጋለጠዉን የ "New York Times" ን ዘገባ ቫቲካን አስተባበለች።https://p.dw.com/p/MfEjርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛምስል APማስታወቂያ ጋዜጣዉ የአሁኑ የቤተክርስቲያኒቱ ሊቀ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ የያኔዉ ካርዲናል ዮሴፍ ራትዚንገር በዊስኮንሰን ግዛት በሚላዉኪ አገረ ስብከት ስለተፈፀመዉ የወሲብ ጥቃት መፈፀሙን እያወቁ ሸፋፍነዉ መቆየታቸዉን ያትታል። በተጠቀሰዉ ስፍራ 200፤ በጣሊያን ደግሞ 67 ፅሙማን ልጆች የወሲብ ጥቃቱ ሰለባዎች መሆናቸዉ እየተነገረ ነዉ። ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ