የኮፊ አናን አዲስ መፅሃፍ ምረቃ 28 መስከረም 2005ሰኞ፣ መስከረም 28 2005የቀድሞው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ የነበሩት የኮፊ አናን አዲስ መፅሀፍ ትናንት ምሽት ተመረቀ።https://p.dw.com/p/16MYCምስል Reutersማስታወቂያ የቀድሞው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ የነበሩት የኮፊ አናን አዲስ መፅሀፍ ትናንት ምሽት ተመረቀ። በምረቃው ስነ ስርዓት ላይ ኮፊ አናን ተገኝተው መጽሐፋቸውን አስተዋውቀዋል። ዝግጅቱን የተከታተለው የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳው ጌታነህ ዘገባ አድርሶናል። ድልነሳው ጌታነህ ልደት አበበ አርያም ተክሌ