የኮንጎ ቀዉስና የዘመቻ ዝግጅት
ረቡዕ፣ ጥር 1 2005ማስታወቂያ
የኮንጎ ዲሞክራቲክ ኢፐብሊክ ምሥራቃዊ ግዛትን የሚያብጠዉን ጦርነት በሐይል ጭምር ለማስቆም አዲስ አበባ ላይ የተሰበሰቡት የአካባቢዉ ሐገራት፥ የአፍሪቃና ሕብረትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣናት ወሰኑ።ጉባኤተኞቹ ባሳለፉት ዉሳኔ መሠረት እስካሁን ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊ የሠፈረዉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠላም አስከባሪ ጦር ተልዕኮ ከሠላም አስከባሪነት ወደ አጥቂነት ይቀየራል።ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለጊዮርጊስ የአፍሪቃ ሕብረት የሠላምና የፀጥታ ኮሚሽን ሐላፊ ራምታን ላማምራን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ