1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኮንጎ ሬፑብሊክ የነዳጅ ዘይት ሀብትና የህዝብዋ ተስፋ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 5 2001

የኮንጎ ሬፑብሊክ የነዳጅ ዘይት ሀብትና የህዝብዋ ተስፋ ግዙፍ የነዳጅ ዘይት ንጣፍ ባለቤት ናት። እና ህዝብዋ ከሀገሩ የነዳጅ ዘይት ምርት ገቢ ተጠቃሚ የመሆን ፍላጎት አለው። ይኸው ፍላጎቱ ግን አልተምዋላለትም።

https://p.dw.com/p/HBaY
ምስል AP

ኮንጎ የነዳጅ ዘይቱን የምታወጣው ከምድር ስር ካለው የተፈጥሮ ሀብትዋ ብቻ ሳይሆን ብዙም ካልራቀው የባህር ጠረፍዋም ነው።

Hoegen, Monika/Abraha, Aryam

Sileshi, Mantegaftot