የኮንዶሚንየም ቆጠራ ከፊል ውጤት6 መጋቢት 2008ማክሰኞ፣ መጋቢት 6 2008የአዲስ አበባ መስተዳድር የጋራ መኖሪያ ቤቶች አጠቃቀምን ዘመናይ ለማድረግ በጀመረው ቆጠራ መኖሪያ ቤቶቹን በሕገ ወጥ የያዙ ወይም ለሶስተኛ አካል ያከራዩ ግለሰቦች ላይ ርምጃ መውሰዱን፣ ቤቶቹንም ማስለቀቁን አስታወቀ።https://p.dw.com/p/1IDTBምስል Y. G/Egziabherማስታወቂያ የኮንዶሚንየም ኪራይ መወደዱ፣ መንግሥት ለጋራ መጠቀሚያ ያዘጋጃቸው ቤቶችም ለኪራይ በመዋላቸው፣ ለመኖሪያ የታሰቡት ቤቶች ለቡና ቤቶች እና ለሌሎች ድርጅቶች በተከራዩበት ተግባር እና በሰበቡ በሚፈጠሩ ችግሮች መማረራቸውን አንዳንድ የከተማይቱ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ዮሐንስ ገብረግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ