የኮማንድ ዞኑ ጥበቃ በከፋ በሽካና በቤንች ማጂ ዞኖች
ሰኞ፣ መጋቢት 23 2011ማስታወቂያ
በደቡብ ክልል በሚገኙ የከፋ የሽካ እና የቤንች ማጂ ዞኖች በፌደራሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በሚመራ ጊዜያዊ የኮማንድ ፖስት ስር እንዲጠበቁ ተወሰነ። ክልሉ ከዚህ ውሳነ ላይ የደረሰው በዞኖቹ ካለፉት ስምንት ወራት ወዲህ የተከሰተው አለመረጋጋት እየተባባሰ በመምጣቱ ነው ተብለል። ግጭቶቹን በመቀስቀስና በማባባስ የተጠረጠሩ ግለሰቦችንና ቡድኖችን ለህግ የማቅረብ ስራዎች አንደሚከናወኑም የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል። የሀዋሳው ውኪላችን ዘገባ አድርሶናል
ሽዋንግዛው ወጋየሁ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ