የኬንያ ፖሊስ እርምጃና የዉጪ ስደተኞች
ማክሰኞ፣ ኅዳር 28 2003ማስታወቂያ
07 12 10
የኬንያ ፖሊስ ባለፈዉ አርብ ሰወስት ባልደረቦቹ ማንነታቸዉ ያልተወቀ ሰዎች በጣሉት የፈንጅ አደጋ ከተገደሉ ወዲሕ በርካታ የዉጪ ሐገር በተለይም የኢትዮጵያና የሶሜሊያ ስደተኞችን እያሰሰ እያሰረ ነዉ።ፖሊስ እስከ ትናንት ድረስ ባደረገዉ አሠሳ ከሰወስት መቶ ሥልሳ በላይ ስደተኞች አስሯል።የናይሮቢዉ ዘጋቢያችን ዘሪሁን ተስፋዬ እንደሚለዉ የኬንያ ፖሊስ ስደተኞቹን ለመያዝ በባልደረቦቹ ላይ የደረሰዉን አደጋ ሰበብ አደረገ እንጂ ገንዘብ ለመቀበል በየአመቱ የሚያደውገዉ ዘመቻ አካል ነዉ።ነጋሽ መሐመድ ተስፋዬን በስልክ አነጋግሮታል።
ዘሪሁን ተስፋዬ
ነጋሽ መሐመድ