የኬንያዉ ቀዉስ ለምዕራባዉያኑ የጥፋተኝነት ስሜት
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 25 2000ማስታወቂያ
በኬንያ ዛሪ የተከሰተዉ ችግርን አዉሮጻዉያን መንግስታት ችላ በማለታቸዉ ኬንያ ለዚህ በቅታለች የሚለዉ እንጊሊዛዊ ጋዜጠኛ Michael Holman ይህን በኬንያ የተፈጠረዉን ችግር በበለጠ ወደ ማጥ እንዳያይገባ መፍትሄ ቢፈልጉም እኛ ምዕራባዉያን ለዚህ ችግር መከሰት ምን ጥፋት ችላ እንዳልን መመርመር አለብን፣ ብለዉ ማሰብ ይገባቸዋል ሲል ምዕራባዉያን መንግስታትን፣ ኬንያ ስለተከሰተዉ ዉጥረት፣ በጻፈዉ ዘገባዉ ይከሳል። የዶቸ-ቬለዉ ባልደረባ Ludger Schadomsky Michael Holman ን አነጋግሮታል አዜብ ታደሰ እንዲህ አሰባስባዋለች