የካፒቴን ያሬድ አባት ስለልጃቸው ይናገራሉ
ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2011ማስታወቂያ
እሁድ እለት የተከሰከሰው አውሮፕላን ዋና አብራሪ የካፒቴን ያሬድ አባት ዶክተር ጌታቸው ተሰማ በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር ግቢ ውስጥ ከልጃቸው የስራ ባልደረቦች እና ወዳጅ ዘመዶች ጋር ለሃዘን ተቀምጠው ውለዋል፡፡ ያሬድን ጨምሮ የ6 ልጆች አባት የሆኑት ዶክተር ጌታቸው በልጃቸው እንደሚኮሩ እና ያለ እድሜው ማለፉ ብቻ እንዳሳዘናቸው ተናግረዋል፡፡ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ ዶክተር ጌታቸውን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።
ሰሎሞን መኮንን
ኂሩት መለሰ
እሸቴ በቀለ