የካርቶን ቦምብ
ሰኞ፣ ጥቅምት 22 2003ማስታወቂያ
አሜሪካና ብሪታንያ የሽብር ፈጣሪዎች ዒላማ ስለመሆናቸው ብዙ ይነገር እንጂ ጀርመንም ከዒላማነት ነጻ እንዳልሆነች አሁን በማነጋገር ላይ ነው።
ቦን-ኮሎኝ አኤሮፓላን ማረፊያ ጣቢያ አርፎ በብሪታንያ በኩል ወደ አሜሪካ የተጫነው ምንጩ ከየመን የሆነ ቦንብ የነበረበት ዕቃ ጉዳይ ጀርመን ውስጥ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ማነጋገሩን ቀጥሏል ። ከየመን የጭነት እንዲሁም ከተሣፋሪዎች ጋር ሻንጣ የሚጭኑ አኤሮፕላኖች እንዳይገቡ የአገር አስተዳደር ሚንስትሩ ዛሬ ከልክለዋል። ይልማ ኃ/ሚካኤል።
ይልማ ኃ/ሚካኤል
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ