የከተሞች የመኖሪያ ቤቶች አቅርቦት ሁኔታ9 የካቲት 2006እሑድ፣ የካቲት 9 2006በትላልቅ የኢትዮጵያ ከተሞች፣ በተለይ በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤቶች ችግር እንዳለ ይሰማል። የመኖሪያ ቤቶች አቅርቦት ከሕዝቡ ፍላጎት ጋ ያልተጣጣመበት ምክንያቱ እና መፍትሔው ምን ሊሆን ይችላል።https://p.dw.com/p/1BdAkማስታወቂያ አርያም ተክሌ