የኦነግ አባላት እጅ መስጠት10 ጥር 2002ሰኞ፣ ጥር 10 2002የጦር ትጥቃቸዉን አስቀምጠዉ እጃቸዉን ለመንግስት መስጠታቸዉ የተነገረዉ የኦሮሞ ነፃ አዉጭ ግንባር አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸዉን የመንግስት መገናኛ ብዙሃንን ዋቢ ያደረገዉ የሮይተርስ ዘገባ አመለከተ።https://p.dw.com/p/LYuvምስል APማስታወቂያመሣሪያዎቻቸዉን ጨምረዉ እጃቸዉን የሰጡት የኦነግ ታጣቂዎች ከአንድ መቶ እንደሚልቁ ተነግሯል። ለሁለት የመከፈል ችግር የገጠመዉ የኦነግ አመራር አካላት በበኩላቸዉ እጃቸዉን ሰጡ የሚባሉት ታጣቂዎች ከግንባሩ ከተሰናበቱ አንድ ዓመት እንዳለፋቸዉ ይናገራሉ። ሸዋዬ ለገሠ / ሂሩት መለሰ