የኦነግ አቋም በአባላቱ ሲገለፅ14 ጥር 2002ዓርብ፣ ጥር 14 2002ለሶስት 10ዓመታት በትጥቅ ትግል ተሰማርቶ የቆየዉ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር መዳከሙ ተገለጸ።https://p.dw.com/p/Le9Sምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ሰሞኑን እጃቸዉን ለመንግስት የሰጡት የኦነግ አባላት ግንባሩ የመዋጋት አቅሙ መዳከሙን ለጋዜጠኞች ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በሰጡት መግለጫ አስታዉቀዋል። ታደሰ እንግዳዉ መግለጫዉን ተከታትሏል ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ