1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦቻ ማሳሰቢያ እና ጥሪ

ረቡዕ፣ ሰኔ 22 2003

በምስራቅ አፍሪቃ ለአሳሳቢ የምግብ እጥረትና ለረሐብ የተጋለጠውን ከአስር ሚሊዮን በላይ የሚገመት ህዝብ ለመርዳት ተጨማሪ የፋይናንስ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ ርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ በእንግሊዘኛው ምህፃር ኦቻ አስታወቀ ።

https://p.dw.com/p/RWZE
ምስል AP

በኢትዮጵያ የድርጅቱ ተጠባባቂ ሃላፊ እና የህዝብ ግንኑኙነት ባላሥልጣን ክርስቲን ክኑስተን ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ይህን አሳሳቢ ችግር ለመቋቋም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ድጋፍ ያሻቸዋል ።

ጌታቸው ተድላ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ