የኦብነግ የሂላላን የጋዝ ምድር መቆጣጠርና የመንግስት ማስተባበያ23 ግንቦት 2002ሰኞ፣ ግንቦት 23 2002ከቅርብ ግዜ ወዲህ የኦጋዴን ነጻ አዉጭ ግንባር በመንግስት ጦር ላይ ጥቃት እየሰነዘረ እና አንዳንድ ቦታዎችን እየተቆጣተረ መሆኑን ይገልጻል።https://p.dw.com/p/NdjLምስል picture alliance/dpaማስታወቂያባለፈዉ አርብም ሂላላ የተባለች በነዳጅ ክምችቷ የምትታወቀዉን ስፍራ በቁጥጥሩ ስር እንዳደረገ ግንባሩ በሰጠዉ መግለጫ አስታዉቋል። የኢትዮጽያ መንግስት እንደተለመደዉ የግንባሩን መግለጫ ቅጥፈት በሚል አስተባብሏል። መሳይ መኮንን ሁለቱንም ወገኖች አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አሰናድቶአል። መሳይ መኮንን፣ ተክሌ የኋላ