የኦባማ አዲሱ ስልትና የኡጋንዳ አማጺ ቡድን17 ኅዳር 2003ዓርብ፣ ኅዳር 17 2003የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የኡጋንዳውን ሎርድ ሬዚስታንስ አርሚ የተሰኘውን አማፂ ቡድን ትጥቅ ለማስፈታት አዲስ ስልት ቀይሰው ለምክር ቤት አቅርበዋል።https://p.dw.com/p/QJVPፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማምስል APማስታወቂያየኦባማ አዲሱ ስልት አሜሪካ በቀጠናው መረጋጋት በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲረጋገጥ መሻቷን የሚያሳይ እንደሆነ አንድ የአፍሪካ ፖለቲካ ምሁር ገልጸዋል። አዲሱ ስልት ትጥቅ የማይፈቱ ካሉ እርምጃ እንዲወሰድባቸው የሚያስችል የበጀት ድጋፍ የሚጠይቅ ነው። ከዋሽንግተን አበበ ፈለቀ ያደረሰን ዘገባ አለ። መሳይ መኮንን ተክሌ የኋላ