የኦሳማ ቢን ላደን መገደል፤24 ሚያዝያ 2003ሰኞ፣ ሚያዝያ 24 2003የአልቃኢዳው መሪ ኦሳማ ቢን ላደን በአሜሪካ ልዩ ግብረ-ኃይል መገደላቸውን ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በይፋ አስታውቀዋል።https://p.dw.com/p/RLVpምስል APማስታወቂያትናንት ማምሻውን ፤ ከ White House በሰጡት ልዩ መግለጫ ፤ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፤ ኦሳማ ቢን ላደን፤ ፓኪስታን ውስጥ መገደላቸውንና አስከሬናቸውም በአሜሪካውያን ቁጥጥር ሥር መዋሉን ገልጸዋል። አሜሪካውያን ይህን ዜና እንደሰሙ ደስታቸውን ለመግለጽ ምሽቱን በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ አደባባይ ወጥተዋል። አበበ ፈለቀ-- ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ