የሴቶች መብት ቷሟጋች ማሕበር
ረቡዕ፣ ግንቦት 21 2011ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ትምሕርት ቤቶች የፆታ ትምህርት እንዲያስተምሩ ግፊት እንደሚያደርግ ለኦሮሞ ሴቶች መብት የሚሟገት ማሕበር አስታወቀ።መንበሩን ሜሪላንድ-ዩናይትድ ስቴትስ ያደረገዉ ማሕበር መስራች ወይዘሮ ድንቅነሽ ዴሬሳ እንደሚሉት የፆታ እኩልነትን ማክበርና ማስተማር የሐገሪቱን ልማት፣ዕድገትና ሠላም ለማፋጠን የሚደረገዉን ጥረት በዋእጅጉ ያግዛል።ወይዘሮ ድንቅነሽ የመሠረቱት ማሕበር መነሻዉ በኦሮሞ ሴቶች ላይ ይደርሳል ያለዉን ጭቆና ለማስወገድ ቢሆንም ዓላማዉ የሁሉም ኢትዮጵያዉያን ሴቶች መብት እንዲከበር ነዉ።
መክብብ ሸዋ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ