የኦሮሞ ሕዝብ ነፃነት ትግል መሥራች ዜና ዕረፍት26 የካቲት 2005ማክሰኞ፣ የካቲት 26 2005የኦሮሞ ሕዝብ መብት ተሟጋች እና የነፃነት ትግል መስራች የነበሩት ጃራ አባ ገዳ ባለፈዉ ቅዳሜ ለዕሁድ አጥቢያ አረፉ። ከታዋቂ የባላባት ቤተ-ሠብ የሚወለዱት ጃራ አባገዳ አባታቸዉ የሚያገለግሉለትን የአፄ ሐይለ-ሥላሴንhttps://p.dw.com/p/17qvzምስል Survival Internationalማስታወቂያ ሥርዓት በመቃወምና ለኦሮሞ ሕዝብ መብትና ነፃነት መከበር በነፍጥ ለመታገል ያመፁ ሰዉ ናቸዉ።የመጀመሪያዉን የኦሮሞ የትጥቅ ትግል መስራችም ነበሩ።ሰባዎቹን የእድሜ ክልል ያገመሱት ጃራ ያረፉት በስደት በሚኖሩበት የመን ነዉ።የጃራን ማንነትና አላማ በተመለከተ ኖርዌ የሚገኘዉን ጃዓፈር ዓሊን በሥልክ አነጋግሬዋለሁ። ጃዓፈር ዓሊ ነጋሽ መሀምድ ሸዋዬ ለገሰ