1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦህዴድ ውሳኔ እና የኦነግ አንጃዎች

ሐሙስ፣ የካቲት 1 2010

የተባበሩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የተባለው አንድ አንጃ የኦህዴድን ጥሪ አውድሶ እንደሚቀለበለውም አሳውቋል። በሌላው የዞነግ አንጃ ደግሞ ውሳኔውን ጊዜ ለመግዛት የተወሰደ እና ትርጉም አልባ ሲል አጣጥሎታል።

https://p.dw.com/p/2sNMA
Äthiopien Flüchtlinge vor ethnischer Gewalt
ምስል DW/J. Jeffrey

የኦህዴድ ውሳኔ እና የኦነግ አንጃዎች አስተያየት

የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከትናንት በስተያ ባሳለፈው ውሳኔ ከኦሮሞ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ለመነጋገር ያስተላለፈው ጥሪ በውጭ ከሚገኑ ተቃዋሚ የቆሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች ልዩ ልዩ አስተያየቶች እየተሰጡበት ነው። የተባበሩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የተባለው አንድ አንጃ የኦህዴድን ጥሪ አውድሶ እንደሚቀለበለውም አሳውቋል። በሌላው የዞነግ አንጃ ደግሞ ውሳኔውን ጊዜ ለመግዛት የተወሰደ እና  ትርጉም አልባ ሲል አጣጥሎታል። ናትናኤል ወልዴ ከዋሽንግተን ዲሲ ዘገባ አሰናድቷል 
ናትናኤል ወልዴ
ኂሩት መለሰ